ዘመን አመጣሽ የድባቴ(Depression) ሕመም መፍትሄዎች | ቢሊ ነፂ , አቤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • እንኳን ወደ Alive podcas በድጋሚ መጡ ! ስለ ድኅረ ወሊድ ድባቴ ተግዳሮቶች፣ የአባትነት ጥያቄዎችን በማዳሰስ እና በፍቅር ሕይወት ውስጥ ሚዛናዊነትን ስለማግኘት ከቢሊ ነፂ እና አቤል ጋር ያደረግነውን ድንቅ ቆይታ ይቀላቀሉን።
    Follow Us On :
    Tiktok: tiktok.com/@abrshalivepodcast
    Instagram : / abrsh_dreams
    Facebook : / aliveabrshlive
    Telegram :t.me/amazingvi...
    On Previous :
    • ማንኛውም ሰው ሊያመልጠው የማይገባ ...
    • ላይፍ ኮች ሳሙኤል ተክለየሱስ፡ ቆም...
    • 35 ቤት በወር ሸጫለሁ! ስራ ፈጣሪ...
    #abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicInspirations #DreamBig
    #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #paradagmshift #AbrshDreams #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #ዘመን #አመጣሽ #የድባቴ #Depression #ሕመም #መፍትሄዎች #ድኅረወሊድ

Комментарии • 21

  • @Alive_podcast_abrham_fantu
    @Alive_podcast_abrham_fantu  3 месяца назад +5

    Stay Connected
    Like this video if you found it inspiring.
    Comment below with your thoughts and personal growth stories.
    Subscribe to our channel for more motivational content.

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 3 месяца назад +3

    እስካሁን በየትኛውም ቦታ ቀርበው ካየናቸው የጥንዶች ኢንተርቪው የእናንተ በጣን አሪፍና የተለየ ነው ።ማስመሰል የሌለበት እውነተኛ የህይወት መንገዳቸው የቀረበበት ነው።ለብዙዎች ትክክለኛ ትምህርት እንደ
    ሚሆኑ ተስፋ አለኝ!!በግልጽነት እያንዳንዷን የህይወታችሁን ውጣ ውረድ ከውድቀታችሁ እስከ ስኬታችሁ በአግባቡ አሳይታችሁናል!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +10

    ወንድ ልጅ ሲያፈቅር ወፈርሽ ቀጠንሽ አይልም ዋው ምርጥ ጥዶች❤❤❤

  • @sitotaterefe-rg4qd
    @sitotaterefe-rg4qd 3 месяца назад +2

    የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ነው አሁንም ፈጣሪ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ :ይባርካችሁ 🥰🥰

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 3 месяца назад +1

    ምርጥጥዶችፈጣሪዪባርካችሁእናመሰግናለንአብርሽ❤🙏

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад +2

    besal new abel betam

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 месяца назад +1

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 3 месяца назад

    ዋው ደስ የሚል ጥምረት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክልችሁ ለኛም ይስጥን 🤲

  • @Jesustok_1
    @Jesustok_1 3 месяца назад +1

    Ahadu kiran akrbln please 🙏🙏🙏

  • @battykebede5485
    @battykebede5485 Месяц назад

    Bili my motivation

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 2 месяца назад

    በሥሥት እሚያያት ነገርሥ በቃ በጣምምምም ደሥ ትላላችሁ ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 месяца назад +1

    ሲያምሩ እኮ❤❤❤🎉🎉

  • @petrosembaye4459
    @petrosembaye4459 Месяц назад

    አይለያቹ ❤❤❤❤

  • @petermelaku
    @petermelaku 3 месяца назад

    Thank you for constantly sharing different ideas with us

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад

    benegerachin lay gobez wend silehone new be finance mikniyat depressed yehonew berta endih aynet wend new yetefaw

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 2 месяца назад

    The kids don’t have outside activities this time

  • @mefordada
    @mefordada 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉